ቀን **/**/**** ዓ.ም
ቁጥር - አድ/ፅ/መ/***/**** ዓ/ም
ለአርበኞች አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
አዲስ አበባ
ጉዳዩ - ትብብር መጠየቅን ይመለከታል
ድርጅታችን አድማጥስ የፅህፍት መሳርያ እና የወረቀት ምርት ንግድ አክስዮን ማህበር አባላት የተቋማችን ስራ ሪፖርት እና የምረቃ ዝግጅት ለማድረግ ት/ቤታችሁ አዳራሽ ለዝግጅታችን እንድንጠቀመው ማለትም እሁድ ህዳር 15/2017 ዓ.ም ከ6 30 ጀምሮ እስከ 10 30 ድረስ ትብብር እንዲደረግልን በትህትና...