ለአርበኞች አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
አዲስ አበባ
ጉዳዩ - ትብብር መጠየቅን ይመለከታል
ድርጅታችን አድማጥስ የፅህፍት መሳርያ እና የወረቀት ምርት ንግድ አክስዮን ማህበር አባላት የተቋማችን ስራ ሪፖርት እና የምረቃ ዝግጅት ለማድረግ ት/ቤታችሁ አዳራሽ ለዝግጅታችን እንድንጠቀመው ማለትም እሁድ ህዳር 15/2017 ዓ.ም ከ6 30 ጀምሮ እስከ 10 30 ድረስ ትብብር እንዲደረግልን በትህትና እንጠይቃለን
ከሰላምታ ጋር
ቀን 03/03/2017 ዓ.ም
ቁጥር - አድ/ፅ/መ/003/2017 ዓ/ም
ለ…ሁሉም እህት ድርጅት ስራ አስኪያጆት
አዲስ አበባ
ጉዳዩ - የተሳትፎ ጥሪን ይመለከታል
አድማጥስ የፅህፍት መሳርያ እና የወረቀት ም ርት ንግድ አክስዮን ማህበር ህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ራስ ደስታ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው አርበኞች 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አዳራሽ ከቀኑ 6 30 ሰዓት ጀመሮ እስከ 10 00 ሰዓት ድረስ የተቋማችን ምርቃት እና የ3 ወር (ሩብ ዓመት) ሪፖርት ከመላው ቤተሰቡ ዓባላት ጋር ስለምናደርግ የተቋማት ስራ አስኪያጆች እና የቦርድ አባልት በመገኘት የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በክብር ጠርተናችኋል
ከሰላምታ ጋር
ቀን 03/03/2017 ዓ.ም
ቁጥር - አድ/ፅ/መ/004/2017
ለ ቤተሰብ እቁብ ማህበር ማዕከላዊ ቢሮ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ - በምረቃ ዝግጅት መድረክ እንድትገኙልን ጥሪን ማቅረብን ይመለከታል
አድማጥስ የፅህፍት መሳርያ እና የወረቀት ምርት ንግድ አክስዮን ማህበር ህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ራስ ደስታ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው አርበኞች 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አዳራሽ ከቀኑ 6 30 ሰዓት ጀመሮ እስከ 10 00 ሰዓት ድረስ የተቋማችን ምርቃት እና የ3 ወር (ሩብ ዓመት) ሪፖርት ከመላው ቤተሰቡ ዓባላት ጋር ስለምናደርግ ከማዕከላዊ ቢሮ እንደምንም አመቻችታችሁ የእንድትገኙልን የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ እንዲሁም መልክት እንድታስተላልፉ በክብር እንጠይቃለን
ከሰላምታጋር
ቀን 03/03/2017 ዓ.ም
ቁጥር - አድ/ፅ/መ/005/2017
ለሁሉም የአድማጥስ ፅህፈት መሳርያ እና የወረቀት ምርት ንግድ አክስዮን ማህበር
አባላት በሙሉ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ - የተቋም ምረቃ የተሳትፎ ጥሪን ይመለከታል
አድማጥስ የፅህፍት መሳርያ እና የወረቀት ምርት ንግድ አክስዮን ማህበር ህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ራስ ደስታ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው አርበኞች 1ኛ ደረጃ ት/ቤት አዳራሽ ከቀኑ 6 30 ሰዓት ጀመሮ እስከ 10 00 ሰዓት ድረስ የተቋማችን ምርቃት እና የ3 ወር (ሩብ ዓመት) ሪፖርት እንዲሁን ተዛማጅ የተቋሙ ተግባራት ከመላው ቤተሰቡ ዓባላት ጋር ለመነጋገር እና በቀጣይ የምንሔድባቸው ሒደቶችን ለመገምገም የእርሶ መገኘት ዋናው ተግባር በመሆኑ እንዲገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
ከሰላምታ ጋር