ቀን **/**/**** ዓ.ም
ቁጥር MCO/***/****
ለተልዕኮ ለትውልድ ቤ/ክ
ምዕራብ አባያ(ብርብር)
ጉዳዩ:- የአጥቢያዋ አሁናዊ ሁኔታን በመገምገም የተሰጠ የውሳኔ ሀሳብን ስለማሳወቅ
ተልዕኮ ለትውልድ ቤ/ክ ዋና ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የቤተክርስቲያኒቱን እንቅስቃሴ በተቀመጡ ምሪትና አቅጣጫዎች መሰረት እየተከናወኑ ስለመሆናቸው በመከታተል ለውሳኔ ግብአት የሚሆኑ መረጃዎችን እና ጥናቶችን በማድረግ አስፈላጊ የእርምት ተግባራትን እንደሚወስድ ይታወቃል...