Post Job Free

Resume

Sign in

I can take care of myself and drive a carDriving a carI will work 24 h

Location:
Hernar, Vestland, 5335, Norway
Salary:
$30
Posted:
August 13, 2023

Contact this candidate

Resume:

ስሜ ፍራኦል ነው የምኖረው አፍሪካ / ኢትዮጵያ በምትባል እናት ሀገር ነው የተማርኩት 9ነኛ ክፍል ድረስነው የማሽከርከር ልምድ 3 አመት አስቆጥራለው ስራ በመጥፋቱ ምክንያት ከሀገሬ ወጥቼ ለመስራት ተገድጃለው እና በሙያዬ ለመስራት ለማገልገል አስባለው እና የቪዛ አገልግሎት የሚሰጠኝ በማጣቴ ተቸግራለው እናም እርዳታቹን እሻለው አመሰግናለው በቶሎ ምላሽ አገኛለው ብዬ አስባለው በስራዬ ታማኝ አገልጋይ ነኝ ምንም እዳታስቡ



Contact this candidate